top of page

Amhara Regional State Sport Commission

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን

The Amhara National Regional State Sport Commission is doing a lot of things to improve the current status of the regional sport activities some of them are building stadiums, preparing trainings and others. Currently the Amhara Regional State Sport Commission is preparing for the Regional Amhara Sport Competitions and is also hosting the National Sport Competitions nationwide. So we are looking for sponsors(companies, persons or any sport supporting community) anyone who would like to support us can contact us in our office which is found in Bahir Dar around Homeland Hotel or contact as by our office number. We will update the details soon. Here are some photos to show the progress of the National Stadium being built in the beautiful city of Bahir Dar.

 

የአማራ ክልል ስፖርት ኮሚሽን በክልሉና በሀገሪቱ የሚደረጉ የተለያዩ የስፖርት እንቅስቃሴዎችን ለማበርታት ትልቅ ስራ እየሰራ ይገኛል ከነዚህም መካከል የስፖርት ማዝውተሪያዎችን መገንባት፥ አለም እቀፍ ስቴድየሞችን መገንባት ወዘተ ናቸው በአሁኑ ጊዜ ክልሉ ለመላው የአማራና ለመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ዝግጅቱን አጠናቅዋል በነዚህ ዝግጅቶች ላይ ድርጅታቸውንና አግልግሎታቸውን ማስተዋውቅ የሚፈልጉ የክልሉና የኢትዮጵያ ተወላጆች፥ ስፖርት አፍቃሪዎች፥ ባለሃብቶች፥ ድርጅቶች፥ የክልሉንም ሆነ የኢትዮጵያ ልማት ደጋፊዎች ሆምላንድ ሆቴል እካባቢ በሚግኘው ቢሮችን በመምጣትም ሆነ በተለያዩ ማህብራዊ ድህረገፆች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ከታች የምታዩት በባህርዳር እየተገነባ ያለው ስቴዲየም (በመላው አማራ ጨዋታዎች ላይ የሚምረቅ) ነው በቅርብ ጊዜም የኮሚሽነሩን ስልክና ሌሎች አድራሻዎችን እንልካለን

© 2014 Amhara Regional State Sport Commission Created by Natneal and Betelhem Dessie

 2006    በናትናኤልና ቤተልሄም ደሴ የተዘጋጀ

bottom of page